2016 ጉዞ 7000
መንፈሳዊ መፅሀፍት
(recommendations) In Love with Jesus አሸናፊው የክርስቲያን ኑሮ መፅሐፍ በድምፅ ፍሬያማ ሕይወት መፅሐፍ በድምፅ መንፈሳዊ መሪ መፅሐፍ በድምፅ የያቤፅ ፀሎት እስቲ ምላስህ ክርስትና እንዲህ ነው ዓላማ መር ሕይወት ጋብቻና ቤተሰብ ምን ላድርግ የወንጌል ስርጭት በነፍስ ወከፍ ቃል ኪዳን
ቁርጠኝነት ቁም ነገርኝነት እውነተኛነት ስሜት የሚጠብቅ ፍቅር የወንድሜ ጠባቂ ታማኝነት |
የጥሞና መፅሐፍት
(recommendations) My Utmost for His Highest ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር የተሀድሶ ጥሪ አዲስ ኪዳንን በዓመት የመጨረስ ፕላን ![]()
የምናስተናግዳቸው ጥያቄዎቻችን
ለምን? እንድቀየር የፈለኩበት ምክንያት ምን? እንድቀየር የምፈልገው ጉዳይ መቼ? ለድል ጊዜዬን መጠቀም የት? ለድል ስፍራና ቦታዬን መለየት እንዴት? እቀየር ዘንድ መቻል |
አምስቱ ፀሎቶቻችን
ዘወትር ቅዳሜ መንፈስ ቅዱስ ይስራ ኢየሱስ ይታይ እግዚአብሔር ይክበር ሰው ሁሉ ይባረክ እኛ ባዶ ሆነን ወንበር እንደረድራለን |
የሻይ ጊዜ በፓኔራ ካፌ
በየወሩ አጋማሽ ላይ ጊዜ ካገኙ ለህብረት Panera Bread Kingstowne Towne Center 5926 Kingstowne Center Time: 8 am to 9 am 1 Sunday, February 15 2 Sunday, March 15 3 Sunday, April 12 4 Sunday, May 17 5 Sunday, June 14 6 Sunday, July 12 7 Sunday, August 16 8 Sunday, September 13 9 Sunday, October 18 10 Sunday, November 15 |
2016 Journey 7000
የቅዳሜ ፈረቃ, 5 PM to 7 PM የቃል ኪዳን ግዴታ ወርሃዊ ስብሰባ ስትራቴጅክ ርዕሶች የስብሰባ ቀን 1 መንፈሳዊ በፍቅሩ መርካት Saturday, January 30 2 አዕምሮ ያልተቻለን በጌታ መቻል Saturday, February 27 3 አዕምሮ “አትጨነቁን” ስንኖረው Saturday, March 26 4 አካል የተገራ ምላስ ለሕይወት ሆነልን Saturday, April 30 5 መንፈሳዊ የፀጋ ዲሲፕሊን Saturday, May 28 6 አካል ቤተመቅደሱን መንከባከብ Saturday, June 25 7 ቤተሰብ ትዳርና ልጆች Saturday, July 30 8 ባለ አደራነት ገንዘብ፥ ጊዜ፥ ችሎታ Saturday, August 27 9 መንፈሳዊ ፍሬያማ አገልግሎት Saturday, September 24 10 መንፈሳዊ ለአንድ ሰው መዳን ምክንያት ሆን Saturday, October 29 11 ምዘና የሕይወት ግምገማ Saturday, November 26 12 ለሚበልጥ ክብር የዳንኤል ፆም (21 ቀናት) Wednesday, December 21 |
2016 Journey 7000
የሕሁድ ፈረቃ, 1 PM to 3 PM የቃል ኪዳን ግዴታ ወርሃዊ ስብሰባ ስትራቴጅክ ርዕሶች የስብሰባ ቀን 1 መንፈሳዊ በፍቅሩ መርካት Sunday, January 31 2 አዕምሮ ያልተቻለን በጌታ መቻል Sunday, February 28 3 አዕምሮ “አትጨነቁን” ስንኖረው Sunday, March 27 4 አካል የተገራ ምላስ ለሕይወት ሆነልን Sunday, May 1 5 መንፈሳዊ የፀጋ ዲሲፕሊን Sunday, May 29 6 አካል ቤተመቅደሱን መንከባከብ Sunday, June 26 7 ቤተሰብ ትዳርና ልጆች Sunday, July 31 8 ባለ አደራነት ገንዘብ፥ ጊዜ፥ ችሎታ Sunday, August 28 9 መንፈሳዊ ፍሬያማ አገልግሎት Sunday, September 25 10 መንፈሳዊ ለአንድ ሰው መዳን ምክንያት ሆን Sunday, October 30 11 ምዘና የሕይወት ግምገማ Sunday, November 27 12 ለሚበልጥ ክብር የዳንኤል ፆም (21 ቀናት) Wednesday, December 21 |
Walk the Talk
Your steadfast love is better than life Psalm 63:3 ESV Be imitators of God as beloved children Ephesians 5:1 ESV እግዚአብሔር አሰበን ይባርከናልም መዝሙረ ዳዊት 115፡12 እንደ ሰማን እንዲሁ አየን መዝሙረ ዳዊት 48፡8 በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ ኤፌሶን 4፡1 ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን 2ኛ ጴጥሮስ 1፡3 አማኑኤል የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን 5411 Franconia Rd Springfield, VA |